Fitawrari

Fitawrari کے بول

صنفAfrobeats
اصل زبانAM
مناظر52
گیت کے بول کے نقاط

اصل بول

AM
ترجمہ ابھی دستیاب نہیں۔ اصل بول دکھائے جا رہے ہیں۔
18
እህህ እህ አሃሃ ኦሆ ሆሆ ኦሆህ አሀ አሀሀ ሃሃ ኦሆ ሆሆ ኦሆህ ሳይሰስት ለራሱ አፍቅሮኝ ከነፍሱ ስደሰት አይቶኝ የተደሰተ እስኪ ማን አለኝ ካላንተ አንተ የኔን እምባ ያበስከው ከፊቴ በፍቅርህ ሞቋል ቀዝቃዛው ቤቴ ልመስክርልህ እስኪ በአንደበቴ አንተ ፊታውራሪ ከፊት የሌለብህ ዓይኔን ልቤን አብሪ ስምህ ፊትውራሪ ጨዋታዬን ቀዳሽ የቃላቴ መሪ አንተ ፊታውራሪ እጄን በእጅህ ይዘህ መንገድ አሻጋሪ ስምህ ፊትውራሪ በጭለማ መሀል ንጋትን አብሳሪ ቢጠየቁ ስለአንተ እያነሱ የኔን ያክል አይሆንም የነሱ ቢጠየቁ ቀንና ለሊቴ ያወራሉ ዝም ቢል አንደበቴ ቢጠየቁ ስለአንተ እያነሱ የኔን ያክል አይሆንም የነሱ ቢጠየቁ ቀንና ለሊቴ ያወራሉ ዝም ቢል አንደበቴ አያውቁ አያውቁ አያውቁ አያውቁ ለጠላት የምታስፈራ ለወዳጅ የምታኮራ መሆንህን የማያደንቁ አንተን መሳይ አንድም አያውቁ አያውቁ አያውቁ አያውቁ አያውቁ ሳይሰስት ለራሱ አፍቅሮኝ ከነፍሱ ስደሰት አይቶኝ የተደሰተ እስኪ ማን አለኝ ካላንተ አንተ የኔን እምባ ያበስከው ከፊቴ በፍቅርህ ሞቋል ቀዝቃዛው ቤቴ ልመስክርልህ እስኪ በአንደበቴ አንተ ፊታውራሪ ከፊት የምትገኝ ዋስ ሆነህ ተጠሪ ስምህ ፊታውራሪ ፍቅርህን ለብሼ ተባልኩኝ ስታምሪ አንተ ፊታውራሪ ግርማ ሞገሴ ነህ ውበቴን ቀማሪ ስምህ ፊታውራሪ አንተን ስለሰጠኝ ይመስገን ፈጣሪ ቢጠየቁ ስለአንተ እያነሱ የኔን ያክል አይሆንም የነሱ ቢጠየቁ ቀንና ለሊቴ ያወራሉ ዝም ቢል አንደበቴ ቢጠየቁ ስለአንተ እያነሱ የኔን ያክል አይሆንም የነሱ ቢጠየቁ ቀንና ለሊቴ ያወራሉ ዝም ቢል አንደበቴ አያውቁ አያውቁ አያውቁ አያውቁ ለጠላት የምታስፈራ ለወዳጅ የምታኮራ መሆንህን የማያደንቁ አንተን መሳይ አንድም አያውቁ አያውቁ አያውቁ አያውቁ አያውቁ አያውቁ አያውቁ አያውቁ አያውቁ
Helen Berhe کے مزید گیت

Helen Berhe کے مزید گیت

Helen Berhe →