Hino da Etiópia

Hino da Etiópia 가사

길이1:23
원문 언어AM
조회수4.7K
가사 좌표

원문 가사

AM
번역이 아직 없습니다. 원문 가사를 표시합니다.
18
የዜግነት ፡ ክብር ፡ በኢትዮጵያችን ፡ ጸንቶ ፣ ታየ ፡ ሕዝባዊነት ፡ ዳር ፡ እስከዳር ፡ በርቶ ። ለሰላም ፣ ለፍትህ ፣ ለሕዝቦች ፡ ነጻነት ፣ በእኩልነት ፡ በፍቅር ፡ ቆመናል ፡ ባንድነት ። መሠረተ ፡ ጽኑ ፡ ሰብእናን ፡ ያልሻርን ፣ ሕዝቦች ፡ ነን ፡ ለሥራ ፡ በሥራ ፡ የኖርን ። ድንቅ ፡ የባህል ፡ መድረክ ፡ ያኩሪ ፡ ቅርስ ፡ ባለቤት ፣ የተፈጥሮ ፡ ጸጋ ፡ የጀግና ፡ ሕዝብ ፡ እናት ። እንጠብቅሻለን ፡ አለብን ፡ አደራ ፣ ኢትዮጵያችን ፡ ኑሪ ፡ እኛም ፡ ባንቺ ፡ እንኩራ ።